Homeየቫቲካን
  ሬድዮ
ሬድዮ ቫቲካን  

ክፍሎች


  የፍቅር ሥራና ትብብር


  ቤተ ክርስቲያን


  ባህልና ኅብረተ ሰብ


  የቫቲካን ሰነዶች


  ሲኖዶስ


  የኣብያተ ክርስትያናት
   ኣንድነት



  ቤተ ሰብ


  ወጣቶች


  ፍትህና ሰላም


  ፖለቲካ


  ሃይማኖትና ውይይት


  ሥነ እውቀትና
   ግብረ-ገብነት



  ጕባኤ ኣስተምህሮና ጸሎተ
   መልአክ እግዚኣብሔር



  ሐዋርያውያን ጕብኝቶች



ሌሎች
  ቋንቋዎች


  ማንነታችን


  የዝግጅቶቹ ሰዓታት


  ዝግጅቶቻችን


  ለዝግጅት ክፍል ለመጻፍ




  ማገናኛዎች


  የቫቲካን ሬድዮ ክንውን

የቫቲካን
  መታወቂያ ገጽ


  የቫቲካን መታወቂያ ገጽ


  ሃገረ ቫቲካን


  የር.ሊ.ጳ. ሊጡርጊያውያን
  ሥርዓታት



  የቅድስት መንበር
   ማኅተም ክፍል



  ሎሰርቫቶረ ሮማኖ


  የቫቲካን ቴሌቪዥን
   ማእከል


የኤወሮጳ አቢያተ ክርስትያን ምክር ቤት፥ “ስለ እግዚአብሔር ጥያቄ ለወቅታዊው ኅብረተሰብ መልስ መስጠት”


በዚህ ለቤተ ክርስትያን እና ለማኅበረሰብ ዘርፈ ብዙ ቀውስ ተጋርጦበት ባለው በአሁኑ ወቅት የኦርቶዶክስ የፕሮተስታንት እና የአንግሊካን አቢያተ ክርስትያን የሚያቅፈው የመላ ኤውሮጳ አቢያተ ክርስትያን ምክር ቤት ኮሚቴ እና የ  ...»

ሥነ ጥበብ ለአዲስ አስፍሆተ ወንጌል ጎዳና


እ.ኤ.አ. ቅዳሜ ጥር 14 ቀን 2012 ዓ.ም. በሮማ ከቫቲካን ውጭ የአገረ ቫቲካን ግዛት ክልል በሚገኘው ጳጳሳዊ የላተራነንሰ መንበረ ጥበብ የሮማ ሰበካ ከባህል ጉዳይ ተንከባካቢ ጳጳሳዊ ምክር ቤት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ሥነ ጥበብ ለአዲስ አ  ...»

የኤውሮጳ እና የሰሜን አመሪካ ብፁዓን ጳጳሳት የቅድስት መንበር ጉዳይ አስተባባሪ ድርገት


እ.ኤ.አ. በ 1998 ዓ.ም. በመካከለኛው ምሥራቅ ለምትገኘው ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን እና ምእመናኖችዋን ትብብር እና ቅርበት ማረጋገጥ ዓልሞ የተመሠረተው የቅድስት መሬት ጉዳይ የሚከታተለው የኤውሮጳ እና የሰሜን አመሪካ ብፁዓን ጳጳ  ...»

ብፁዕ ካርዲናል ኦኮጊየ፦ “ናይጀሪያ እና የውይይት ግዴታዊ ኃላፊነት”


በፈደራላዊት ረፓብሊክ ናይጀሪያ የለጎስ ሊቀ ጳጳሳት ብፁዕ ካርዲናል ኤንቶንይ ኦሎቡንሚ ኦኮጊየ በአገራችው ተከስቶ ስላለው ግጭት በማስመልከት ከሚስና የዜና አገልግሎት ጋር ባካሄዱት ቃለ ምልልስ፣ የአገሪቱ አንድነት እንዳ  ...»


ታህሳስ 26 ቀን 2004 ዓ.ም ብፁዕ አቡነ ብርሃነየሱስ የ2004 ዓ.ም የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓል ምክንያት በማድረግ የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላለፉ፡፡
በዛሬው ዕለት ከብዙኃን መገናኛ ለተወጣጡ ጋዜጠኞች ይህንኑ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ነው ፡፡



 በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን !!
ክቡራን ምዕመናን
በአገር ውስጥና በተለያዩ አገራት የምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት
ክቡራን የቤተክርስቲያን አገልጋዮችና
በጎ ፊቃድ ያላችሁ ወገኖች ሁሉ፡
’’ነገር ግን የተወሰ



የብፁዕ አቡነ ብርሃነየሱስ ሊቀ ጳጳሳት ዘካቶሊካውያን የ2004 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን በማስመልከት ለምዕመናን ያስተላለፉት መልእክት።



 በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
“ኢየሱስም እንዲህ አላቸው የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምን ከቶ አይጠማም፣” (ዮሐ 6.35)
የተወደዳችሁ ምዕመናን
ክቡራን የቤተክርስቲያን አገልጋዮች
በሀገ



በአቱ ለእግዚእነ
አመታዊ የምንኩስና ሕይወት በዓል


ትላትና በላቲን ሥርዓተ የአምልኮ ግፃዌ መሠረት በዓለ በአቱ ለእግዚእነ ተከብሮ መዋሉ ሲታወቅ፣ ከዚህ ዕለት ጋር በማያያዝም ር.ሊጳ. ብፁዕ ዮሐንስ ጳውሎስ ዳግማዊ ኵላዊት ቤተ ክርስትያን የምንኩስና ሕይወት ቀን እንድታከብር በሰጡት ውሳኔ መሠረት ይኸው ትላትና 16ኛው የምኩስና ሕይወት ቀን ታስቦ ውሎአል። ይኸንን ድርብ በዓል ምክንያት ቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ በሮማ ሰዓት አቆጣጠር ከቀትር በኋላ ልክ 11 ሰዓት ተኩል በቅዱስ ጴጥሮስ ባሲሊካ መሥዋዕተ ቅዳሴ ማሳረጋቸው የቅድስት መንበር መግለጫ አስታውቀ።
የመናንያን ሕይወት እና የሐዋርያዊ አገልግሎት ማኅበሮች የሚንከባከብ ቅዱስ ማኅበር ኅየንተ ሊቀ ጳጳሳት ብፁዕ አቡነ ዦዋው ብ  ...»



ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ.፦ “ኢፍትኃዊነት ጥላቻ እና ቀቢጸ ተስፋ ባለበት ሁሉ ሥፍራ ተስፋ አድርሱ”






ከትላንትና በስትያ ሮማ ፎሪ ለ ሙራ ክልል በሚገኘው የቅዱስ ጳውሎስ ባሲሊካ ቅዱስ አባታችን እ.ኤ.አ. ጥር 25 ቀን በሚከበረው ዓመታዊ የቅዱስ ጳውሎስ መለወጥ በዓል ምክንያት በመሩት ሁለተኛ ጸሎተ ሰርክ እና ባሰሙት ሥልጣናዊ አስተምህሮ አማካኝነት የክርስትያን አንድነት የጸሎት ሳምንት መጠናቀቁ የቅድስት መንበር መግለጫ አመለከተ።
የ 2012 ዓ.ም. የክርስትያኖች አንድነት የጸሎት ሳምንት መሪ ቃል “ሁሉም በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ድል መሠረት ይለወጣሉ” የሚል መሆኑ የሚዘከር ሲሆን፣ “በክርስቶስ ኅብረት አማካኝነት የእርሱ በሆነው ተልእኮ ለመሳተፍ ተጠርተናል፣ ይኽ ማለትም ኢፍትኃዊነት ቀቢጸ ተስፋነት እና ጥላቻ በነገሠበት ሥፍራ ተስፋን ማ  ...»



የርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሳምንታዊ የዕለተ ረቡዕ አጠቃላይ የትምህርተ ክርስቶስ አስተምህሮ (እ.ኤ.አ. ጥር 25 ቀን 2012)
የሊቀ ካህናችን ኢየሱስ ‘ሰዓት’ ጸሎት






ውድ ወንድሞቼና እህቶቼ
ቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. በጸሎት ዙሪያ የጀመሩት አስተምህሮ በመቀጠል የዛሬው የዕለተ ረቡዕ የትምህርተ ክርስቶስ አስተምህሮ ኢየሱስ ‘ሰዓት’ ጸሎት ይኽም የክብሩና የልዕልናው ‘ሰዓት’ በደረሰ ጊዜ ወደ አባቱ ያቀረበው በዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 17 ከቁጥር 1 እስከ 26 የተመለከተው ቃለ ወንጌል ላይ በማስተዋል ትኩረት በማድረግ የካቶሊክ ቤተ ክርስትያን ትምህርተ ክርስቶስ እንደሚያረጋገጠውም “ክርስትያናዊ ትውፊት ይህንን ጸሎት የኢየሱስ ‘ክህነታዊ’ ጸሎት በማለት በትክክል ሲገለጠው ምክንያት አለው። ይህ ሊቀ ካህናችን የሆነው ጸሎት ከመሥዋዕቱ ሙሉ በሙሉ ወደ ‘ተቀደሰለት’ ወደ አብ ‘ከማለፉ’ (ፋሲካ) ጋር የማይነጣጠ  ...»



ቅድስት መንበርና የተባበሩት መንግሥታት የጸረ ወንጀል ውሳኔ






ዓለም አቀፍ የአሸባሪያን የገንዘብ ኃብት ወንጀል ለመዋጋት እ.ኤ.አ. በ 1999 ዓ.ም. በኔው ዮርክ የጸደቀው ውሳኔ፣ በ 2000 ዓ.ም. የተባበሩት መንግሥታት በኢጣሊያ ፓሌርሞ ከተማ የወንጀል ቡድኖች የገንዘብ ሃብት ዝውውር ለመግታት ያጸደቀው የውሳኔ ሰነድ ከሚያጠቃልላቸው አንዳንድ ውሳኔዎች ቅድስት መንበር ተቀባይነቱ በማረጋገጥ እንደምትከተለውና በቪየና እ.ኤ.አ. በ1988 ዓ.ም. የአደንዛዥ ዕጸዋት እና ሕገ ወጥ የሥነ አእምሮ ዕጸዋት ንግድ ለመቆጣጠር የተደነገገው የተባበሩት መንግሥታት ውሳኔ እንዳጸደቀችው ትላትና የቅድስት መንበር የውጭ ግኑንኘት ጉዳይ ዋና ጸሐፊ ብፁዕ አቡነ ዶሚኒክ ማምብርት ገልጠዋል።
በመላ ዓለም የወንጀል ቡድኖች በወንጀል ተግባር የ  ...»



 የብፁዕ አቡነ ልሳነ ክርስቶስ ቅብዓተ ጵጵስና ተከናወነ


ገጾቹን
  ማንበብ
  የሚያስቸግር ሆነ
  ከተገኘ ይህንን በመንካት የግዕዝ
  ፊደል ይጠቀሙ።

ዝግጅቶችን
  ማዳመጥ


በቀጥታ


በመጠየቅ


ሞያውያን
  ኣገልግሎቶች


John Paul II channels on Facebook and Youtube

John Paul 2 channel on YouTube
የር.ሊ.ጳ.
  ድምፅ


የመልአከ
  እግዚአብሔር ጸሎት

ግንኙነቶች

Audio/Video



Vatican player - Agenda
Vatican player - TV
Vatican player - Videonews
Vatican player - Radio

The Pope's Pastoral visits


Special services

...

ሙዚቃ

ሙዚቃ

የሊጡርጊያ
  ዝግጅቶች

የሊጡርጊያ
  ዝግጅቶች















 
 
ለዝግጅት
  ክፍል ለመጻፍ  ለዝግጅት ክፍል ለመጻፍ
top
top
All the contents on this site are copyrighted ©. Webmaster / Credits / Legal Conditions / Advertising
top
top

Valid HTML 4.01! Valid CSS!